Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ማክሰኞ, 04 ግንቦት 2018 11:28 ከሰዓት
Last updated
May 12, 2026 23:28
Weather
addis ababa: ☀️ +15°C
ዜና

ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል።

02 ግንቦት 2018

ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል።
ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል። ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል። ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል። ዛሬ የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታልን መርቀን ሥራ አስጀምረናል።
የኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሀገራችን ጥራት ያለው ሕክምና ለማቅረብ አማራጭ ይዞ የመጣ ማዕከል ነው።
አቅም ያላቸው ውጭ ሀገር ድረስ በመሄድ መታከም ይችላሉ፤ አቅም የሌላቸው ዜጎቻችን ደግም በሃገር ውስጥ ታክመው እንዲድኑ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ ትብብር ዘመኑን የዋጁ ሆስፒታሎች እንዲገነቡ እያደረግን ነው።
ተቋሙ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ለጀመርነው ጉዞ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር በመሆኑ ስኬታማ እንዲሆን እመኛለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ