Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ረቡዕ, 07 ሚያዝያ 2018 11:45 ከሰዓት
Last updated
April 15, 2026 23:45
Weather
addis ababa 🌦 +17°C
ዜና

ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል!

07 ሚያዝያ 2018

ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል!
ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል! ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል! ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል! ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል!

ለከተማችን ነዋሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል!

ዶ/ር ጀማሉ ጀምበር (በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሃላፊ)

አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት የተገልጋዮችን እንግልት በማስቀረት ለነዋሪዎች በቅርበት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው።

የከተማ አስተዳደሩ ደረጃቸውን የጠበቁ ማዕከላት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በፍጥነት ተገንብተው ወደ አገልግሎት እንደሚገቡ በገባው ቃል መሰረት፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የዛሬውን 5ኛ የአዲስ መሶብ አዲስ ከተማ ማዕከል ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ አጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል።

በአዲስ መሶብ ዲጂታል የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦በዋና መስሪያ ቤት 22 ተቋማት 140 ዓይነት አገልግሎቶችን እየሰጡ ይገኛሉ። በቅርቡ ወደ ስራ የገቡት 3 የክፍለ ከተማ ማዕከላት ላይ ደግሞ 20 ተቋማት 112 ዓይነት አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ናቸው። በተበታተነና በተንዛዛ መልኩ ይሰጡ የነበሩ የመንግስት አገልግሎቶችን በማዘመን፣ በተቀናጀ አግባብ በአንድ ማዕከል እንዲሰጡ ማድረግ ተችሏል።

የአዲስ ከተማ "አዲስ መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት በ85 ካውንተሮች አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡም፦ምቹ የተገልጋዮች ማረፊያ፣ ቤተ-መጻሕፍት፣ የሕፃናት ማቆያ እና ካፌቴሪያዎችን አካቷል።

አስተዳደሩ በመንግስት ተቋማት የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለቶችን ለማስተካከልና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ፣ ባለፉት 3 ዓመታት ሰፋፊ የሪፎርም እና የተቋም ግንባታ ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱ ተገልጿል።