Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ማክሰኞ, 04 ግንቦት 2018 11:28 ከሰዓት
Last updated
May 12, 2026 23:28
Weather
addis ababa: ☀️ +15°C
ዜና

ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ

25 ሚያዝያ 2018

ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ
ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የነበረው ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ (City Mountain Bike Eliminator Pro League) በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
ማምሻውን በመዲናችን አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቅ ድምቀት በተከናወነው ዓለም አቀፍ የሲቲ ማውንቴን ባይክ ኤሊሚኔተር ፕሮ ሊግ ላይ ለተሳተፉ ተወዳዳሪዎች ፣አመራሮች እና ልዑካናቸው በውቧ አራዳ ፓርክ በነፋሻማ አየር የታጀበ ልዩ የእራት ፕሮግራም በማዘጋጀት የአዲስ አበባ ቆይታቸውን ይበልጥ አስደሳች እና ልዩ አድርገንላቸዋል።
በውድድሩ ላይ የተሳተፉ ተወዳዳሪዎች በሰጡት አስተያየት ፣ውድድሩ የተካሄደበት ስፍራና የአዲስ አበባ ከተማ ገፅታ እጅግ አስደሳች እንደነበር ገልጸዋል።
አዲስ አበባ ይህን መሰል ትልቅ ዓለም አቀፍ ውድድር በአህጉሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በብቃትና በከፍተኛ ጥራት ማዘጋጀቷም ለስፖርት ዘርፉ የተሰጠው ትኩረት ማሳያ ነው ብለዋል።