ዜና
የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት የአገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ በቢሮው ክትትልና ድጋፍ ተደረገ።
24 ታኅሣሥ 2018
የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት የአገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ በቢሮው ክትትልና ድጋፍ ተደረገ።
የከንቲባ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ በቢሮው ክትትልና ድጋፍ አድርጓል።
ክትትልና ድጋፉም በዋናነት ከመልካም አስተዳደር ፣ቅሬታና አቤቱታ አፈታት አንጻር ፣ከቅንጂታዊ አሰራር አንጻር ፣ከልዩ ኢኒሼቲቭ እና ክትትልና ድጋፍ አንጻር ፣ ከሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን ከመከላከል አንጻር ፣ቴክኖሎጂን ከመጠቀም አኳያ ፣ የከተማ አስተዳደሩ በ1ኛ ሩብ ዓመት ካስቀመጣቸው የትኩረት አቅጣጫዎች አንጻር ፣ከተቋማት ሪፎርም ስራዎች አንጻር በሚሉት ላይ ትኩረት አድርጎ ክትትልና ድጋፉ ተከናውኗል።
በመጨረሻም በሂደቱ የታዩ ጥንካሬዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉና ያጋጠሙ ክፍተቶች እንዲቀረፉ አቅጣጫ ተሰጥቷል።