Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ሐሙስ, 02 ሐምሌ 2018 9:57 ከሰዓት
Last updated
July 09, 2026 21:57
Weather
Addis Ababa: 🌦️ +14°C
ዜና

አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ

16 ግንቦት 2018

አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ
አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ
አዲስ አበባን የጤና ቱሪዚም መዳረሻ ለማድረግ በመንግሥት ብቻ ሳይሆን በግሉ ሴክተርም አበረታች ስራ እየተሰራ ነው።
ዛሬ ኒዩክለስ አጠቃላይ ሆስፒታል (Nucleus General Hospital) በህክምና ባለሙያዎች አክሲዮን ማህበር ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ