Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ዓርብ, 02 ሚያዝያ 2018 6:17 ጥዋት
Last updated
April 10, 2026 06:17
Weather
addis ababa 🌦 +14°C
ማስታወቂያዎች

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

02 ሚያዝያ 2018

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን  አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ  መሆኑነን እናሳውቃለን  ፡፡

 ማሳሰቢያ

  • ምዝገባ የሚካሄደው  በኦንላይ በመሆኑ  በአካል ቀርቦ መመዝገብ  አይፈቀድም

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ  የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል

  • የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

  • የመረቂቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ

  • እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015  ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው

 

ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ  ተፈላጊ ችሎታ  የስራ ልምድ  ብዛት 
1 የምህንድስና ግዥና ውል ዝግጅት መሃንዲስ-I በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 3
2 አማራጭ የቤት ልማት ቴክኖሎጂ ባለሙያ I በሲቪል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ በአርኪቴክቸር፣  አቻ ከተማ  ፕላን፣ ከተማ  ኢንጂነሪንግ፣  አቻ በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 1
3 የመሬት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ I በሲቪል ምህንድስና፣ በመሬት አስተዳዯር፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣አርባን ፕላኒንግ፣አርባን ኢንጂነሪንግ፣ አቻ ሰርቬይንግ አቻ፤ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 1
4 ኤሌክትሪካል መሃንዲስ I በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና እና አቻ ዲግሪና ከዚያ በላይ 0 9
5 ሳኒተሪ መሀንዲስ I በወተር ኢንጂነሪንግ አቻበወተር ሳፕላይ አቻሳኒቴሽን ምህንድስና አቻወተር ሳፕላይናኢንቫይሮሜንታልምህንድስና አቻ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 9
6 የመሰረተ ልማት ዝግጅትና ክትትል I በሲቪል ኢንጂነሪንግ አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት አቻ፣ በአርባን ፕላኒግ አቻ፣ አርባን ኢንጅነሪግ አቻ፣ በኢንፍራስትራክቸር አቅርቦት ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 4
7 የኮንትራት አስተዳዯር መሃንዲስ I በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ 0 29

 

ለማመልከት  

👉👉👉   https://aacapsjobs.gov.et/