ማስታወቂያዎች
የፈተና ውጤት ማስታወቂያ
05 መጋቢት 2018
የአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ቢሮ የፈተና ውጤት ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የሥራ መደቦች ባወጣው ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ መሠረት፤ በ 28/06/2018 ዓ.ም የፅሁፍ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት ፈተናውን ወስዳችሁ የመጨረሻውን የማጣሪያ ውጤት ያለፋችሁ አመልካቾች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ በቅርቡ ለሚሰጠው ስልጠና ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ዝርዝር ውጤቱን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦