Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ረቡዕ, 18 የካቲት 2018 4:41 ጥዋት
Last updated
February 25, 2026 04:41
Weather
Addis Ababa weather unavailable
ማስታወቂያዎች

የቅጥር ማስታወቂያ

15 የካቲት 2018

የቅጥር ማስታወቂያ

የቅጥር ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ  ለተለያ መ/ቤቶች የስራ ልምድ ያላቸውን የካሜራ ማን  ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ፡፡ ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ  ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ  ተከታታይ  7  ቀናት መመዝገብ የምትችሉ  እናሳውቃለን  ፡፡

ማሳሰቢያ 

👉  ምዝገባ የሚካሄደው  በኦንላይ በመሆኑ  በአካል ቀርቦ መመዝገብ  አይፈቀድም

👉  ማንኛውም ተመዝጋቢ  የናሽናል አይዲ ቁጥር /FAN ወይም  FCN/ የሚለውን ባለ16 ዲጂታል መታወቂያ ቁጥር  ሊኖረው ይገባል/

👉   የዲፕሎማ እና የሌቭል ተመራቂዎች ሲኦሲ/COC/ ማስረጃቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

 

ለመመዝገብ    https://aacapsjobs.gov.et/