Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ረቡዕ, 18 የካቲት 2018 4:43 ጥዋት
Last updated
February 25, 2026 04:43
Weather
Addis Ababa weather unavailable
ማስታወቂያዎች

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

14 የካቲት 2018

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ያመለከታችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና 

ቀን    ፡  28/06/2018 ዓ.ም

ሰዓት ፡  ከጥዋቱ 2፡30

ቦታ    ፡  የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)

የሚሰጥ ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱ እንድትገኙ እናሳስባለን

የስም ዝርዝር ለማየት ሊንኩን ያጫኑ

https://docs.google.com/spreadsheets/d/1TbWLFLTIJAgDDzvP1gWn4CxXiey9gNiSftL5dHQsTx0/edit?usp=sharing