Skip to content 

Active Deadline May 06, 2026 Published May 06, 2026

የውስጥ ዝውውር ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኘው "አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ተቋም" ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች፣ ተገቢው የሥራ ልምድ ያላቸውን ሠራተኞች በዝውውር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

  • ምዝገባው የሚካሄደው በኦንላይን (Online) ብቻ ነው። በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም።

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ የጡረታ ቁጥር እና የናሽናል አይዲ (National ID) ቁጥር ሊኖረው ይገባል።

  • ተመዝጋቢዎች በሚሰሩበት መስሪያ ቤት በበላይ ኃላፊ የተፈረመበት የመልካም ሥነ-ምግባር ደብዳቤ ማያያዝ አለባቸው።

  •  በሰው ሀብት አስተዳደር (HR) የተጻፈ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም።

  •  የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ በቀጥታ ለሥራ መደቡ አግባብነት ያለው መሆን አለበት።

  •  አመልካቾች የብቃት መዘና ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቀው መዘጋጀት ይኖርባቸዋል።

  •  የምልመላ ሂደቱ ብዝሀነትንና አካታችነትን መሠረት ያደረገ ነው።

የጊዜ ገደብ፦

  • ማስታወቂያው በኦንላይን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት ብቻ።

  • መመዝገቢያ ሊንክ ሊንክ፦ 👇

    https://forms.gle/3GXLhFJH2gHbv9u19

 

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ችሎት

የስራ ልምድ

የሰው ኃይል ብዛት

1

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

በአካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፤ በቢዝነስ አድ.  እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል    

 10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

2

የሂሳብ ማጠቃለያ ቡድን መሪ

በአካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፤ በቢዝነስ አድ.  እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል    

8 ዓመትቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

3

አካውንታት IV

በአካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፤ በቢዝነስ አድ.  እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ  6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመትቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

4

የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በአካውንቲንግ፣በማኔጅመንት፣በቢዝነስማኔጅመንት፤በኦዲቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ ዘርፍ  ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላትወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

5

የግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳሬክቶሬት

በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተዛማች  ሙያ መስክ (የትምህርት መስክ) የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ   10 ዓመት ዓመት የስራ ልምድወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

6

የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳሬክቶሬት

በስታትስትክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንትንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኦፕሬሽን ሪሰርች፣ ዲቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ አርባን ፕላኒንግ፣ ሶሾሎጂ ፣በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ   የስራ ልምድ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል  

10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

7

የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ IV

በስታትስትክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንትንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኦፕሬሽን ሪሰርች፣ ዲቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ አርባን ፕላኒንግ፣ ሶሾሎጂ ፣በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ የስራ ልምድወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

(6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

8

የግዥ  ባለሙያ IV

በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተዛማች  ሙያ መስክ (የትምህርት መስክ) የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

9

የዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ III

በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ ማኔጅመንትና ተዛማጅ የሙያ መስክ  ዲፕሎማ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

10

የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር         

በኮሙኒኬሽን ፣ ህዝብ ግንኙነት፣ በጆርናሊዝም፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ፣  በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመርያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

8 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

11

የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ III

በጋዜጠኝነትና በኮሙኒኬሽን፣ በህዝብ ግንኙነት፣ በቋንቋና ሥነ ፁሑፍ ፣ በፖለቲካል ሳይንስና አለማቀፍ ግንኙነት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲግሪና ከዚያ በላይ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

4 ዓመትቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

12

ካሜራ ማን IV

በቪዲዮ ግራፊ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣በኤሌክትሪክሲቲ፣ በኮፒውተር ሳይንስ፣ ኮፒውተር ኢኒጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት10+3  ወይም የኮሌጅ  ዲፕሎማ ቢያንስ በፎቶ ማንሳት እና ቪድዮ መቅረጽ 2 ዓመት የስራ ልምድያለው/ያላትወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

2

13

የስታንዳርዳይዜሽ ዝግጅት እና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሲስተም፣ በሊደርሺፕ፣ በዴሞግራፊ፣ በሶሲዮሎጂ፣ በሳይኮሎጂ፣ በከተማ ስራ  አመራር፣ ፐብሊክ ፖሊሲ፣ በፖሊሲ ፕላኒንግ፤ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት እና ዴቨሎፕመንት፣ በፈደራሊዝምና ሎካል ገቨርንመንት፣   እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪና በላይ፣ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

14

የሪፎርምና የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ IV

በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በዴቨሎፕመንትስተዲስ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሲስተም፣ በሊደርሺፕ፣ በዴሞግራፊ፣ በሶሲዮሎጂ፣ በሳይኮሎጂ፣ በከተማ ስራ  አመራር፣ ፐብሊክ ፖሊሲ፣ በፖሊሲፕላኒንግ እና ዴቨሎፕመንት፣ በፈደራሊዝምና ሎካል ገቨርንመንት፣   እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪና በላይወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

15

የአገልግሎት አሰጣጥ ኦዲት እና ምዘና ባለሙያ IV

በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብአስተዳደር፣ በዴቨሎፕመንትስተዲስ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሲስተም፣ በሊደርሺፕ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነትበዴሞግራፊ፣ በሶሲዮሎጂ፣ በሳይኮሎጂ፣ በኢንቫይሮንመንታል ስተዲስ፣  በፖሊሲ ፕላኒንግ እና ዴቨሎፕመንት፣ በፈደራሊዝምና ሎካል ገቨርንመንት፣   እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

16

የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር   

በሕግ ዲግሪ ከዛ በላይ ያለዉ/ያላት  10 ዓመት የሥራ ልምድ

ህገ መንግስቱን ለማክበርና ለማስከበር ፈቃደኛ የሆነና በከሚሰራበት መ/ቤት ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል  ያለው/ያላት፣ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

 

10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

17

የሕግ ባለሙያ III

በሕግ ዲግሪ ከዛ በላይ ያለዉ/ያላት  4 ዓመት የሥራ ልምድ

ህገ መንግስቱን ለማክበርና ለማስከበር ፈቃደኛ የሆነና መልካም ሥነ-ምግባርያለ ው/ያላትወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል  ፣

4 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ1

1

18

የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር

በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በስራ አመራር፣ በትምህርት ዕቅድና ስራ አመራር፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ማኔጅመንት፣  ሰው ሀብት ስራ አመራር እና ሊደርሺፕ፣ የሰው ሀብት ስራ አመራር እና ኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

10ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

19

የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ IV

 

 

 

በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በስራ አመራር፣ በትምህርት ዕቅድና ስራ አመራር፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ማኔጅመንት፣  ሰው ሀብት ስራ አመራር እና ሊደርሺፕ፣ የሰው ሀብት ስራ አመራር እና ኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

20

የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ III

 

የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 10+3፣ በሌቭል /3፣4፣5 /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ በሴክሬቴሪያል ሳይንስ፣ በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በስራ አመራር፣  በቢዝነስ ትምህርት፣ በስታትስቲክስ /ለሌቭል የትምህርት ደረጃ የሙያ ብቃት ምዘና ይቀርብበታል/ወቅታዊ የሆነ መልካም ሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

4 ዓመትቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1