የውስጥ ዝውውር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኘው የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ክፍት የስራ መደቦች ላይ አስፈላጊው የስራ ልምድ ያላቸውን ሰራተኞች በውስጥ ዝውውር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
- የምዝገባ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በኦንላይን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት።
- የምዝገባ ሁኔታ፦ ምዝገባው የሚካሄደው በኦንላይን ብቻ ሲሆን በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም።
የመወዳደሪያ መስፈርቶች
አመልካቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላትና ማስረጃዎቻቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፦
- የጡረታ ቁጥር እና የናሽናል አይዲ (National ID) ቁጥር ያለው/ላት።
- ዕድሜ ከ 40 ዓመት በታች የሆነ።
- የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ካርድ ማያያዝ ግዴታ ነው።
- በአሁኑ ወቅት በሚሰሩበት መሥሪያ ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመበት የመልካም ስነ-ምግባር ደብዳቤ።
- የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ከሚጠየቀው የስራ መደብ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለው።
ማሳሰቢያዎች
- ተመዝጋቢዎች የብቃት መዘና ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቀው ዝግጁ መሆን ይኖርባቸዋል።
- የምልመላ ሂደቱ ብዝሀነትንና አካታችነትን መሰረት ያደረገ ነው።
- በምዝገባ ፎርም ላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በፒ.ዲ.ኤፍ (PDF) መያያዝ አለበት
|
ተ.ቁ |
የሚፈለገው የስራ መደብ |
የሚፈለገው የሰው ኃይል |
የሚፈለገው የትምህርት እና የልምድ ዝግጅት |
የሚፈለገው ስራ ልምድ |
|
1 |
የኦዶቪዥዋል ባለሙያ III |
1 |
በሲኒማቶግራፊ ወይም ፎቶና ቪዲዮግራፊ ወይም ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኦዲዮ ቪዲዩ ቴክኖሎጅ ድግሪ እና ከዛ በላይ |
4 ዓመት |
|
2 |
ካሜራ ማን IV |
1 |
በቪዲዮ ግራፊ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮፒውተር ሳይንስ፣ ኮፒውተር ኢኒጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች፣ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት 10+3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ |
4 ዓመት |
|
3 |
የማርኬቲንግ ባለሙያ III |
1 |
ማርኬቲንግ እና አቻ፣ ትሬድ ኤንድ ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት እና አቻ፣ ሴልስ ማኔጅመንት እና አቻ፣ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
4 ዓመት |
|
4 |
የፕሮጀክት መረጃ ማደራጀትና ትንተና ባለሙያ III |
1 |
ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና አቻ፣ አርባን ማኔጅመንት እና አቻ፣ ስታስቲክስ እና አቻ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና አቻ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ እና አቻ፣ ሶሽዮሎጅ እና አቻ፣ ዲሞግራፊ እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
4 ዓመት |
|
5 |
የቅሬታና አቤቱታ አፈተታት ባለሙያ III |
1 |
በሕግ እና አቻ፣ በሲቪል ምህንድስና እና አቻ፣ በማኔጅመንት እና አቻ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትእና አቻ፣ በኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ በመልካም አስተዳደር እና አቻ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና አቻ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
4 ዓመት |
|
6 |
የቅንጅትና ትብብር ባለሙያ III |
2 |
በኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ በጂኦግራፊ እና አቻ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና አቻ፣ በማኔጅመንት እና አቻ፣ የተቋም ልማትና አስተዳደር እና አቻ፣ የመጀመሪ ዲግሪና ከዚያ በላይ፣ |
4 ዓመት |
|
7 |
የዲዛይን ስፔስፍኬሽንና ቴክኒካል ግምገማ ክትትል ባለሙያ IV |
2 |
በአርክቴክቸር እና አቻ፣ በሮድ ኮንስትራክሽን እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ እና አቻ፣ በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በጅኦሎጅ እና አቻ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
8 |
የፕሮጀክት አፈፃፀም ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያ IV |
2 |
በአርባን ፕላኒንግ እና አቻ፣ በአርክቲክቸር እና አቻ፣ በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በሮድ ኮንስትራክሽን እና አቻ, በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ እና አቻ, በሳኒተሪ ኢንጅነሪንግ እና አቻ መጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
9 |
የለሙ ፕሮጀክቶች ኮንትራት አስተዳደር ባለሙያ IV |
2 |
በሲቪል ኢንጂነር እና አቻ፣ በአርክቴክቸር እና አቻ፣ በሜካኒካል ኢንጂነር እና አቻ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነር እና አቻ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና እና አቻ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት እና አቻ፣ በአርባን አግሪካልቸርና እና አቻ፣ በኢንቫይሮመንታል ስቴዲ እና አቻ፣ በዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
10 |
የለሙ ፕሮጀክቶች አገልግሎትና አገልግሎት መስጫ ሱፐርቪዥንና ቁጥጥር ባለሙያ IV |
2 |
በሲቪል ኢንጂነር እና አቻ፣ በአርክቴክቸር እና አቻ፣ በሜካኒካል ኢንጂነር እና አቻ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነር እና አቻ፣ በማኔጅመንትና እና አቻ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት እና አቻ፣ በአርባን ኢንጂነሪንግ፣ በአርባን አግሪካልቸርና እና አቻ፣ በኢንቫይሮመንታል ስቴዲ እና አቻ፣ በዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
11 |
አካውንታት III |
2 |
በአካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፤ በቢዝነስ አድሚንስተሬሽን እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ |
4 ዓመት |
|
12 |
ገንዘብ ያዥ II |
1 |
በአካውንቲንግ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዝግጅት የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 10+3፣ ሌቭል 3፣4፣5 |
4 ዓመት |
|
13 |
የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ II |
2 |
በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በስራ አመራር፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ማኔጅመንት፣ ሰው ሀብት ስራ አመራር እና ሊደርሺፕ፣ የሰው ሀብት ስራ አመራር እና ኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፕመንት እና አቻ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
14 |
የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ III |
1 |
በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ ማኔጅመንትና ተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ |
8 ዓመት |
|
15 |
የእቅድ እና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ባለሙያ IV |
1 |
በስታትስትክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንትንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኦፕሬሽን ሪሰርች፣ ዲቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ አርባን ፕላኒንግ፣ ሶሾሎጂ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ |
6 ዓመት |
|
16 |
የእቅድ እና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ባለሙያ III |
1 |
በስታትስትክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንትንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኦፕሬሽን ሪሰርች፣ ዲቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ አርባን ፕላኒንግ፣ ሶሾሎጂ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ |
6 ዓመት |
|
17 |
የህግ አገልግሎት ባለሙያ IV |
1 |
በሕግ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6 ዓመት |
|
18 |
የውስጥ ኦዲት ባለሙያ IV |
1 |
በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ ዘርፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት |
6 ዓመት |
|
19 |
ኔትወርክ አስተዳዳሪ IV |
1 |
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6ዓመት |
|
20 |
ሶፍትዌር አስተዳዳሪ IV |
1 |
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ተመሳሳይ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ |
6ዓመት |
|
|
ድምር |
27 |
|
|
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://forms.gle/xHRqXj8hpKS49DAo8
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ