Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
እሑድ, 19 ሐምሌ 2018 1:26 ጥዋት
Last updated
July 26, 2026 01:26
Weather
Addis Ababa: ☁️ +16°C
ማስታወቂያዎች

ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ

30 ሰኔ 2018

ለተጠባባቂ አመልካቾች  ጥሪ

ለተጠባባቂ አመልካቾች የተሰጠ ጥሪ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፣ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ለማወዳደር በ28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መፈተኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት፣ በተጠባባቂነት ስማችሁ የተመዘገበ አመልካቾች ከነገ ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃችሁን (ኦርጂናል እና ኮፒ) እንዲሁም ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

የተጠባባቂዎችን ስም ዝርዝር ለመመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ https://www.aacapsjobs.gov.et/