
ክቡራን ተገልጋዮቻችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችና ስታንዳርዶች ያለምንም ችግር የማግኘት መብት ያላችሁ ሲሆን የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ቢሯችን ክፍት መሆኑን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፡፡ ማገልገል ክብር ነው!
ክብርት ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን
በም/ከንቲባ ማዕረግ የቢሮ ኃላፊ
2023-09-25
አዲስ አበባ ፤ መስከረም 12/1/2016 ቀን2016ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ...
Continue reading
2023-09-25
አዲስ አበባ፤ መስከረም 12 ቀን 2016ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀብት ...
Continue reading
2023-09-25
አዲስ አበባ፤ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰዉ ኃብ...
Continue reading
2023-09-25
አዲስ አበባ መስከረም 10/12016 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ...
Continue reading
2023-08-31
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 23 ቀን 2015ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀብት ልማ...
Continue reading
Showing
5
of 13