
ክቡራን ተገልጋዮቻችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችና ስታንዳርዶች ያለምንም ችግር የማግኘት መብት ያላችሁ ሲሆን የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ቢሯችን ክፍት መሆኑን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፡፡ ማገልገል ክብር ነው!
ክብርት ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን
በም/ከንቲባ ማዕረግ የቢሮ ኃላፊ
2023-08-31
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነሀሴ 22/2015
በከተማ አስተዳደር ደረጃ ጳጉሜ 1የሚዉለዉን የአገልግሎት ቀን...
Continue reading
2023-08-31
አዲስ አበባ ከተማ ነሐሴ 22/ 2015
የተገልጋዩን ህብረተሰብ እርካታ ለማረጋገጥ ተቋማት ቴክኖሎጂ መር አሰራ...
Continue reading
2023-08-25
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነሀሴ 18/2015 ዓ.ም
በዕለቱ በመክፈቻው የተገኙት የፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ልማ/ቢሮ የሪ...
Continue reading
2023-08-25
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃው ላይ እንደተናገሩት፣ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ስንገነባ ለተገልጋዩ መቀመ...
Continue reading
2023-08-22
አዲስ ከተማ አስተዳደር ነሀሴ16/2015ዓ.ም
የከተማ አስተዳደሩ ለዚህ ፕሮጀክት የሚሆን መሬት በወቅታዊ የሊ...
Continue reading
Showing
10
of 13