ክቡራን ተገልጋዮቻችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችና ስታንዳርዶች ያለምንም ችግር የማግኘት መብት ያላችሁ ሲሆን የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ቢሯችን ክፍት መሆኑን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፡፡ ማገልገል ክብር ነው!
ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር
በምክትል ክንቲባ ማዕረግ የቢሮ ኃላፊ
2024-03-27
ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ፤ መጋቢት 13 ቀን 2016ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ...
Continue reading
2024-03-27
ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ፤ መጋቢት 13 ቀን 2016ዓ.ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀ...
Continue reading
2024-03-27
ፐብሊክ ሰርቨስ ቢሮ፤ መጋቢት 16 ቀን 2016ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀ...
Continue reading
2024-03-27
ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ፣ መጋቢት 17 ቀን 2016
የአዲስ አበባ ከተማአስተዳደር ፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀብት ል...
Continue reading
2024-03-27
ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ፤ መጋቢት 18 ቀን 2016ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ...
Continue reading
Showing
5 of 5